የሀገር ውስጥ ዜና

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለአገር መከላከያ ሠራዊት የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

By Feven Bishaw

November 23, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በአፋር ክልል በኩል የአገር ሉዓላዊነት በማስከበር ላይ ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊትና ለአፋር ልዩ ኃይል የ2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ አድርጓል።

ድጋፉ 16 ሰንጋ በሬዎችን ፣ 100 ኩንታል ስኳርና 2 ሺህ ደርዘን ን እሽግ ውሃ ነው።