የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዷል

By Feven Bishaw

November 24, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በበጀት ዓመቱ በበጋ መስኖ 15 ሺህ ሄክታር መሬት በማልማት 500 ሺህ ኩንታል ምርት ለማምረት መታቀዱ ተገለፀ፡፡

የ2014 የምርት ዘመን ክልላዊ የበጋ ስንዴ ልማት ይፋዊ የማስጀመሪያ መርሀ ግብር በስልጤ ዞን በላንፉሮ ወረዳ ተካሂዷል።