የሀገር ውስጥ ዜና

መሪያችንን እንከተላለን – የመተሃራና ፈንታሌ ነዋሪዎች

By Meseret Awoke

November 25, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተሃራ ከተማ እና ፈንታሌ ወረዳ ነዋሪዎች የ #በቃ ንቅናቄን በመቀላቀል ‘መሪያችንን እንከተላለን’ ብለዋል፡፡

ነዋሪዎቹ የ #በቃ ንቅናቄ በመቀላቀል ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡

በመርሃ ግብሩም የኦሮሚያ ክልል ፣ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ አመራሮች እና ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!