የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መስመር ይፋ አደረገ

By Feven Bishaw

November 25, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ የሚያስችል የስልክ መስመር ይፋ አደረገ፡፡

በዚህም ከወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተገናኘ መረጃና ጥቆማ ለፖሊስ ለማድረስ እና የፖሊስ አገልግሎት ቢያስፈልግ ከታች በተጠቀሱት ነፃ የስልክ መስመሮች ላይ በመደወል ሀያ አራት ሰዓት አገልግሎት ማግኘት እንደሚቻል ተገልጿል፡፡