የሀገር ውስጥ ዜና

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ

By Meseret Awoke

November 25, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቀሉ፡፡

ቃል አቀባዩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ነው ንቅናቄውን መቀላቀላቸውን ያስታወቁት፡፡

“በዲሞክራሲ ስም ስንት ወንጀል ተፈፀመ?” ሲሉም በዲሞክራሲ ሰበብ የሚደረገውን የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ተቃውመዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!