የሀገር ውስጥ ዜና

በጄኔቫ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን #በቃ እያሉ ነው

By Meseret Awoke

November 25, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጄኔቫ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡

እየተካሄደ በሚገኘው ሰልፍ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!