የሀገር ውስጥ ዜና

በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት ተቀባይነት የለውም – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

By Feven Bishaw

November 26, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርስ ጥቃት በምንም ዓይነት ሁኔታ ተቀባይነት ሊያገኝ አይችልም ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡

ፕሬዚዳንቷ ዓለም አቀፍ የ16ቱ የፀረ-ፆታ ጥቃት ቀናትን በንግግር ከፍተዋል።