የሀገር ውስጥ ዜና

ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ -ዘማች አርሶ አደር

By Feven Bishaw

November 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ለሀገርና ለህዝብ ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ ከጠቅላይ ሚኒስትሬ ጋርም እዘምታለሁ ሲሉ ድጋሜ ለመዝመት የተዘጋጁት ዘማች አርሶ አደር ተናገሩ፡፡

አርሶ አደሩ ከቁስለኝነት አገግመው ድጋሜ ለመዝመት መዘጋጀታቸውም ተገልጿል፡፡

 

ከጎንደር ፋና ኤፍኤም ባልደረቦች