የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኪንሻሳ በተካሄደው የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ላይ ተሳተፉ

By Feven Bishaw

November 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) የአፍሪካ ወንድ መሪዎች በተገኙበት በኪንሻሳ የመጀመሪያው “የወንዶች ኮንፈረንስ” ተካሂዷል፡፡

በኮንፈረንሱ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ“ለወንድነት የተሰጠቱ ባህሪዎች እንደ ጥንካሬ፣ ሊደርሺፕ፣ ድፍረት፣ ስሜትን የመግዛት፣ እርግጠኝነት ወዘተ… እነዚህ የሴቶች ባህሪዎች እንደሆኑ ማወቅ የግድ አስፈላጊ ነው” ሲሉ ተናግረዋል።