የሀገር ውስጥ ዜና

“የሠላም ትምህርት ማስፋፋት ከስር ከመሠረቱ ግጭትን ይከላከላል”-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

By Feven Bishaw

November 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ “በአፍሪካ የሴቶች መሪዎች ኔትወርክ” ውይይትን በበይነ መረብ ተሳትፈዋል፡፡

በውይይቱ ላይ ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዳላቸው ተናግረዋል።