የሀገር ውስጥ ዜና

አትሌቶችና የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ” ተከትለንሃል” በሚል መሪ ቃል ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነዉ

By Meseret Awoke

November 27, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የከተማዋ ነዋሪዎች የአገር ሉአላዊነትን ለማስከበር ወደ ጦር ግንባር ለሚዘምቱ የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑ አትሌቶችና አርቲስቶች አሸኛኘት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በአሸኛኘት መርሃ ግብሩ ላይ የከተማዋ አስተዳደር አመራሮች ተገኝተዋል።

በቆንጅት ዘውዴ

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!