አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ከ31 ሚሊየን ብር የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረገ፡፡
በክፍለ ከተማው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሚቀላቀሉ ዘማቾች ሽኝት እየተካሄደ እንደሚገኝም ከከተማው ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!