አዲስ አበባ፣ህዳር 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃዋሳ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አሰባሰበ፡፡
ድጋፉ ሰንጋዎችን፣አልባሳት፣ የምግብ አይነትን ጨምሮ ሲሆን÷ ሀገርን ለመታደግ በግንባር እየተዋደቀ ላለው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የፀጥታ ሀይሎች የሚውል ነው ተብሏል፡፡