አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጣሊያን ሚላን የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ በሰልፉ በርካታ ኢትዮጵያውያና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል፡፡