Fana: At a Speed of Life!

ለሰራዊቱ የሚደረገው የስንቅ ዝግጅት ሂደት ተጠናክሮ ቀጥሏል-የጌዲኦ ዞን እናቶች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ስንቅ ዝግጅት ተጠናክሮ መቀጠሉን በጌዴኦ ዞን የሚገኙ እናቶች ገለፁ፡፡   የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የመንግሥት ረዳት ተጠሪና የገቢ አሰባሰብ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ወ/ሮ ለምለም ከበደ አሸባሪው ህወሓት…

የላፍቶ ክ/ከተማ ለሰራዊቱ 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ላፍቶ ክፍለ ከተማ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት 10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጓል።   የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ነፃነት ዳባ÷ ክፍለ ከተማው እስካሁን…

የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያደርገው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ድጋፋችንን እንገልጻለን- ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢትዮጵያ መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ለሚያደርገው የህግ ማስከበር ዘመቻ ድጋፋችንን እንገልጻለን” ሲሉ የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ አስታወቁ።   ፕሬዚዳንቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድን…

የደብረ ብርሃን ከተማ ሴቶች የወገን ጦር በህወሓት ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሃን ከተማ ሴቶች አሸባሪ እና ወራሪውን ህወሓት እየተፋለሙ ለሚገኙት መከላከያ ሰራዊት፣ ልዩ ኃይል፣ ፋኖና ሚልሻ ጎን መቆማቸውን ለማሳየት በደብረ ብርሃን ከተማ ሰልፍ አካሂዷል፡፡   የድጋፍ ሰልፉ "ጣይቱ ለነፃነት" በሚል…

ባለስልጣኑ ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጣ የህክምና መድኃኒት ለሰራዊቱ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ለመከላከያ ሠራዊት የመድኃኒት አምራቾችን በማስተባበር ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ የህክምና መድኃኒቶችን ለመከላከያ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስረክቧል፡፡   የባለስልጣን መስሪያ…

በጎንደር ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ በሚል መርሃ ግብር 160 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ በተካሄደው ‘ኢትዮጵያ ትጣራለች’ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ 160 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል።   ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው 50 ሚሊየን ብር፣ ጎመጁ ኦይል ኢትዮጽያ 20…

የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በአየርላንድ መዲና ደብሊን ተካሄደ።   ሰልፉ 'ደብሊን ሲቲ ሴንተር' እየተባለ በሚጠራ አካባቢ ነው የተከናወነው።   በሰላማዊ ሰልፉ ላይ…

“ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ”ያለውን ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን”- ኮ/ል ገዛኸኝ ነጋሽ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሀገርን ለማፍረስ እስከ ሲኦል እሄዳለሁ" ያለውን አሸባሪ ቡድን በቅርቡ ወደ ተመኘው ሲኦል እንሸኘዋለን አሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል አካዳሚ አዛዥ ኮሎኔል ገዛኸኝ ነጋሽ ።   አካዳሚው በአውሮፕላን ሞተር ጥገናና በኤሌክትሮኒክስ ሙያ…

ታሪክ ሳናበላሽ ፤ታሪካችንን በደማቅ ቀለም ከትቦ እና የማያልፍ ታሪክ ሰርቶ ማለፍ ትልቅ ዕድል ነው-ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ከመዲናዋ አርሶ አደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይቱም ከንቲባ አዳነች ኢትዮጵያ ተገዳ የገባችበትን የህልውና ጦርነት በድል እንድትወጣ…

ለአገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አምባሳደሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የወከሉ አምባሳደሮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ተናገሩ።   የአምባሳደሮች እና የሥራ ኃላፊዎች ዓመታዊ…