Closing on: May 13, 2026

ድርጅታችን ከዚህ በላይ ለተመለከው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡- በፎቶግራፍ/ ቪዲዮግራፊና በሲኒማቶግራፊ/ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ/በኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃችሁን በማያያዝ ከሚያዝያ 30 ቀን 2018 እስከ ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በhttps://fanabc.com/jobs ወይም በhttps://fanamc.com/jobs በ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡

  በሌቭል/ደረጃ የሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ COC ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡

Job Category: ቪዲዮ ኤዲተር
Job Type: በኮንትራት
Job Location: ዋና መ/ቤት / አዲስ አበባ
Vacancy Type: ለውጭ አመልካቾች
Grade: 8
Number: 2
Salary: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Experience: ከላይ በተገለፀው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መሰረት

Apply for this position

Allowed Type(s): .pdf, .doc, .docx
Drop files here or click to uploadMaximum allowed file size is 1,000 MB.
Allowed Type(s): .pdf, .doc, .docx
Drop files here or click to uploadMaximum allowed file size is 1,000 MB.
Allowed Type(s): .pdf, .doc, .docx