ድርጅታችን ከዚህ በላይ ለተመለከተው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፡-
በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ በፐብሊክ ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃችሁን በማያያዝ ከሰኔ 17 እስከ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በ https://fanabc.com/jobs/ በ https://fanamc.com/jobs በ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ
+251 115 58 86 90
ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
በሌቭል/ደረጃ የሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ COC ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
