ድርጅታችን ከዚህ በላይ ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፡- በፎቶግራፍ/ ቪዲዮግራፊና በሲኒማቶግራፊ/ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ/ በኮምፒዩተር ሳይንስ/ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ/ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ/በኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤስ.ሲ. ዲግሪና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ማስረጃችሁን በማያያዝ ከሚያዝያ 30 ቀን 2018 እስከ ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ በhttps://fanabc.com/jobs ወይም በhttps://fanamc.com/jobs በ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
በሌቭል/ደረጃ የሚቀርብ የትምህርት ማስረጃ COC ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
