Expired on: Oct 20, 2025

ተፈላጊ የትምህርትና የሥራ ልምድ – በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንትና  ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ቢ.ኤ ዲግሪና 3 ዓመት ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ከጥቅምት 4 እስከ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ https://fanabc.com/jobs በ online መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅቶች የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃ/ዎች ግብር የተከፈለበት/ባቸው መሆን አለበት/ባቸው፡፡

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ

+251 115 58 86 90

Job Category: ሽያጭ ባለሙያ-I
Job Type: Full Time
Job Location: አዲስ አበባ
Vacancy Type: ለውጭ አመልካቾች
Grade: 7
Number: 1
Salary: በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Experience: ከላይ በተገለፀው ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ መሰረት
Sorry! This job has expired.