አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአዲስ አበበ ከተማ ምክርቤት በተለያዩ ኩነቶች ተከብሯል።
በክብረ- በአሉ የአዲስ አበባ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልቃድር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይን ጨምሮ ሌሎች አካላት ተገኝተዋል ።
በመድረኩ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል ።
በመድረኩም ፀረ ህብረብሄራዊነት የሆነዉን አሸባሪዉን የህወሓት ቡድንን እስከወዲያኛው ለማስወገድ እየተደረገ ያለዉን ርብርብ ለማገዝ የሚያስችል ዉይይት መደረጉንም ከከተማው ብልጽግና ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!