Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች፣ አምባሳደሮችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኃላፊዎች ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። በመጪው አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ሰላም፣…

አዲስ ዓመት እና እቅድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ዓመት ሲመጣ አዲስ ተስፋ ይሰነቃል፤ ሰዎች ለአዳዲስ ፈተናና እድሎች ራሳቸውን ያዘጋጃሉ፡፡ የአዲሱን ዓመት መምጣት አስታክከው ለቀጣይ የህይወታቸው ጉዞ አዳዲስ ውሳኔዎችን ይወስናሉ፡፡ በአዲሱ ዓመት የተሻለ ሕይወት…

“አንድ” ቁጥር ብቻ አይደለም

"የሺህ ማይል ጉዞ በአንዲት ርምጃ ይጀመራል" ይባል የለም? በሕይወት ዘመናችን የምንመኛቸው ትልልቅ ሕልሞች፣ የምንመኛቸው ስኬቶች እና ልንደርስባቸው የምንመኛቸው ማዕረጎች ሁሉ መነሻቸው ያቺ «አንድ» የምትል ትንሽ ነገር ነች። ቁጥር «አንድ» በሒሳብ ስሌት ውስጥ ሰንሰለቱን…

መላው ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመትን እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መላው ኢትዮጵያውያን የ2019 አዲስ ዓመትን ተቀብለው በማክበር ላይ ይገኛሉ። የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ የሆነው መስከረም አንድ በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። የሃይማኖት አባቶች አዲሱን ዓመት…

በአዲስ ኢትዮጵያዊ ስሜት ወደ አዲስ ምዕራፍ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስራ ሶስት ወራት ጸጋ የተከበበችው፣ የራሷ የቀን መቁጠሪያና የተለያዩ ባህሎች ያሏት ውብ ምድር ኢትዮጵያ፣ በመስከረም ወር በአደይ አበባ አጊጣ አዲሱን ዓመት ተቀብላለች። ያለፈው ዓመት ከየትኛውም ጊዜ በላይ በታላቅ ድምቀት የሚታወስና…

ዕድል ማግኘት፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ ተጨባጭ ማሳያዎች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት “እርሷ አልተቀየረችም፤ የተቀየረው ዕድል ማግኘቷ ነው” ሲሉ በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ውስጥ የአንዲት ሴት ነጋዴን የዲጂታል ጉዞ ሽግግር የሚያሳይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ይህ የጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የ2018 ዓ.ም አረንጓዴ ዐሻራ 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል በስኬት ተጠናቅቋል – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 8 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል በስኬት ተጠናቅቋል አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ የመርሐ ግብሩን መጠናቀቅ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት፥…

አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አፈ ጉባዔው በመልዕክታቸው÷ የተፈጥሮ ዑደት የሆነው የዘመን መለወጥ ሰዎች ከትናንት እንዲማሩ እና ነገን በተስፋ ለመገንባት…

ለኮንፍረንስ ቱሪዝም ተመራጭ የሆነችው አዳማ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳማ ከተማ በዘመናዊ የከተማ ልማት ውበትና በተፈጥሮ በረከት ያጌጠች ንቁ የኢኮኖሚና የባሕል ማዕከል ናት። ከተማዋ ካሏት በርካታ መገለጫዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰውና በፍጥነት እያደገ የመጣው የኮንፍረንስ ቱሪዝም…

የኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ካሁን በኋላ የጠብመንጃና የጉልበት ታሪክን አይመዘግብም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዘመን መጽሐፍ ካሁን በኋላ የጠብመንጃና የጉልበት ታሪክን አይመዘግብም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷…