አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ግንባር የዘመቱ አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ፡፡
የትምህርት ማህበረሰቡ የትምህርት ሚኒስቴርና የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪን በመቀበል ነው የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የሰበሰቡት፡፡
መረጃው የከተማው ኮሙኒኬሽን ነው
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

