Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ፅህፈት ቤት ሰራተኞችና አመራሮች የዘማች ቤተሰቦችን ሰብል ሰበሰቡ።

የፓርቲው ዋና ጽህፈት ቤት ሰራተኞች ዛሬ ማለዳውን በሰንዳፋ በርክ ወረዳ ዳቤ ሙዳ ጎዶ ቀበሌ ተገኝተው የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ የስንዴ ሰብል መሰብሰባቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version