አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች የንቅናቄ መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ተሳትፈዋል።
የንቅናቄ መድረኩ “ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች ለብልፅግናችን” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች ያሉበትን ተጨባጭ ሁኔታ አስመልክቶ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቧል።
በያዴሳ ጌታቸው
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

