አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድነት ሽልማትን በድጋሚ አሸነፈ።
ሽልማቱን የሰጠው መቀመጫውን ብሪታኒያ ያደረገው እና በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ አገልግሎት ጥራት፥ የሚሸልመው ስካይ ትራክስ የተሰኘው ተቋም መሆኑን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የደቡብ አፍሪካ እና ኬኒያ አየር መንገዶችም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በመቀጠል የሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

