አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ካሳሁን እምቢአለ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 32ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ካሳሁን እምቢአለን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል፡፡
የተቀዳሚ ከንቲባው ሹመት በደብረ ብርሃን ከተማ ብልፅግና ጽህፈት ቤት የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በአቶ ቃሉ ተፈራ ለምክር ቤቱ ቀርቦና በምክር ቤት አባላቱ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበት በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

