Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን ደረማሎ ወረዳ የጮዬ ሶዴ ደሬዎች አዲስ ዓመታቸውን ዛሬ እያከበሩ ይገኛሉ።

የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የከተማ እና ወረዳው አመራሮች ደረማሎ ወረዳ ዋጫ ደርሰዋል።

የጮዬ ሶዴ ፋንጎ ከ7 ደሬዎች የሚመጡ የበዓል እድምተኞች በዓሉን ለማድመቅ ወደ ጮዬ እየተመሙ መሆናቸውን ከጋሞ ዞን ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version