Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በሰበታ ከተማ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ 02 ቀበሌ አለም ገና አካባቢ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ።

አንድ ሰው በፍርስራሹ ውስጥ እየተፈለገ እንደሚገኝም ነው የሰበታ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያስታወቀው።

የአደጋውን መንስዔ ፖሊስ እያጣራ መሆኑ ተገልጿል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version