Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የ2022 አዲስ ዓመትን በጋራ የምንቆምበት እናድርገው አሉ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ትናንት የገባውን የ2022 የጎርጎሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በመልካም ምኞት መግለጫቸው አዲሱን ዓመት 2022 የሰላም፣ የመታከም እና በጋራ የምንቆምበት እናድርገው ብለዋል።
የጎርጎሳውያንን የቀን አቆጣጠር የሚከተሉ ሀገራት ትናንት 2022 አዲስ ዓመታቸውን ተቀብለዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version