አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት ከዳያስፖራው ጋር ውይይት እየተደረገ ነው።
ውይይቱ አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ጉዳት ባደረሰባቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚረዳ ምክክር በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ሚኒስትሮች ፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፣ ዳያስፖራዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው አካላት ተገኝተዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

