Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቲውተር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበራቸው ውይይት በወቅታዊ አገራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፥ እንደተለመደው ኢትዮጵያ እንደ ካናዳ ያሉ በሁኔታዎች የማይቀያየሩ ፣ ድጋፍ የሚያደርጉ ሁሉን አቀፍ ወዳጅነት ታደንቃለች ብለዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version