Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ አድርጋለች፡፡
 
ድጋፉን ኢትዮጵያ በኮቫክስ ጥምረት አማካኝነት በተያዘው ሳምንት መረከቧን በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ድጋፉ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ከፈረንሳይ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ያገኘች ቀዳማ አገር ያደርጋታል፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
 
 
 
Exit mobile version