አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም የምግብ ድርጅት የሥራ ሃላፊዎች ቦረና ዞንን ጎበኙ።
ልዑካን ቡድኑ በጉብኝታቸው ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት ተመልክተዋል።
በቦረና ዞን ለተከታታይ ወቅቶች ዝናብ ባለመጣሉ የተከሰተው ድርቅ ቁጥሩ ከፍ ያለ የዞኑ ነዋሪን ለምግብ እህል እጥረት የዳረገ ሲሆን፥ በከብት ሀብት ላይ የከፋ ጉዳት አድርሷል።
በአፈወርቅ እያዩና ታሪኩ ለገሰ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

