አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለኢትዮጵያ 840 ሺህ 60 ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት (ፋይዘር) ድጋፍ አደረገች፡፡
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እንዳስታወቀው÷ዋሽንግተን በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የፋይዘር ክትባትን ድጋፍ አድርጋለች፡፡
ይህም አሜሪካ እስካሁን ለኢትዮጵያ የለገሰችውን የኮሮና ቫይረሰ ክትባት ቁጥር 6 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶዝ ያደርሰዋል ብሏል ኤምባሲው፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

