አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረትም፡-
ቼልሲ ከሪያል ማድሪድ
ቪያሪያል ከባየርን ሙኒክ
ማንቼስተር ሲቲ ከአትሌቲኮ ማድሪድ
ቤኔፊካ ከሊቨርፑል ተደልድለዋል።
የመጀመሪያው ጨዋታ መጋቢት 27 እና 28 ሲካሄድ ሚያዝያ 4 እና 5 ቀን ደግሞ የመልስ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በተመሳሳይ ሁኔታ የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል።
በዚህ መሰረት ሌፕዚግ ከአታላንታ፣ ኤይንትራክት ፍራንክፈርት ከባርሴሎና፣ ዌስትሃም ከሊዮን እንዲሁም ብራጋ ከሬንጀርስ ይጫወታሉ።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

