Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ዋልያዎቹ ከሴራሊዮን አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ስምንተኛ የምድብ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሴራሊዮን አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በላይቤሪያ በሚገኘው ሞኖሮቪያ ሳሙኤል ዶ ስታዲየም ይደረጋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ቅሬታ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ እና ግብፅ ባለፈው አርብ ምሽት ካደረጉት ጨዋታ ጋር በተገናኘ ለፊፋ ቅሬታ አቅርቧል፡፡ ፌደሬሽኑ በጨዋታው ላይ የተፈፀመውን የስነምግባር ጉድለት ተከትሎ ነው ለዓለም አቀፉ የእግር ኳስ…

ውጤታማ ተተኪ ስፖርተኞችን ለማፍራት…

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የስፖርት ዘርፉን ውጤታማነት ለማስጠበቅ ተተኪ ስፖርተኞች ላይ መስራት ይገባል አሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የባህል ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ መክዩ መሐመድ፡፡ ሚኒስቴሩ “የተተኪ ስፖርተኞች ልማት ለኢትዮጵያ ማንሠራራት” በሚል መሪ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሽኝት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን ቶኪዮ በሚካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ሽኝት ተደረገለት፡፡ ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው የርምጃ ውድድርን ጨምሮ ከ800 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉት ርቀቶች የምትካፈል ይሆናል፡፡…

ዋልያዎቹ ከፈርኦኖቹ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የግብፅ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ላይ መገናኘታቸው ይታወሳል፡፡ ኢትዮጵያ ካዘጋጀቻቸው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች መካከል ሶስተኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተጠቃሽ ነው፡፡ ሁለቱ ብሄራዊ ቡድኖች…

ዳንኤል ሌቪ ከቶተንሃም ሆትስፐር ሃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶተንሃም ሆትስፐር ሊቀ መንበር ዳንኤል ሌቪ ከሃላፊነት መልቀቃቸውን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ዳንኤል ሌቪ የሰሜን ለንደኑን ክለብ ቶተንሃም ሆትስፐር ለ25 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን÷ ስፐርስ በሌቪ የስልጣን ዘመን ብዙ…

ማንቼስተር ሲቲ ዶናሩማን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ሲቲ 30 ሚሊየን ዩሮ ወጪ በማድረግ ጣሊያናዊውን ግብ ጠባቂ ጂያንሉጂ ዶናሩማን ከፒኤስጂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ዶናሩማ በማንቼስተር ሲቲ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2030 ድረስ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል፡፡ ግብ ጠባቂው…

ማንቼስተር ዩናይትድ አዲስ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ ሴን ላሜንስ ለማስፈረም ተስማምቷል፡፡ ዩናይትድ ለግብ ጠባቂው ዝውውር ለቤልጂየም ፕሮ ሊጉ ሮያል አንትወርፕ 21 ሚሊየን ዩሮ የሚከፍል ይሆናል፡፡ ተጫዋቹ…

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከባየር ሊቨርኩሰን ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን አሰናብቷል፡፡ አሰልጣኙ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ ያለ ክለብ የቆዩ ሲሆን፥ በዚህ ክረምት ስፔናዊውን ዣቢ አሎንሶ ተክተው ባየር ሊቨርኩሰንን መረከባቸው ይታወሳል፡፡…

በዛሬው ዕለት የተደረጉ ዝውውሮች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጨረሻ ቀን በርካታ ተጫዋቾች ወደተለያዩ ክለቦች በመዘዋወር ላይ ይገኛሉ፡፡ ሊቨርፑል የክለቡ ክበረወሰን በሆነ 130 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ አሊክሳንደር ኢሳክን ከኒውካስል…