Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

16ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነገ በአዳማ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕርሚየር ሊግ ነገ በሚካሄዱ መርሃግብሮች ይጀምራል፡፡
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በሚደረገው ጨዋታ÷ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሰበታ ከተማ እንዲሁም 12 ሰዓት ላይ ደግሞ ፋሲል ከነማ ከሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን ያደረጋሉ፡፡
የስታዲየም የመግቢያ ዋጋን በተመለከተ 1ኛ ደረጃ ሁለት መቶ ብር፣ 2ኛ ደረጃ መቶ ብር እና 3ኛ ደረጃ መግቢያ 20 ብር መሆኑን ከቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version