Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ ፎረም በህንድ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢንቨስትመንት ፎረም በህንድ ቼናዪ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በፎረሙ በፋርማሲዩቲካል፣ በቴክስታይል አንዲሁም በአግሮ ኢንዱስትሪ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ከህንድ ባለሀብቶች ጋር ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በውይይቱ ከ97 በላይ የህንድ ባለሃብቶች ተሳታፊ መሆናቸው መገለፁን ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version