Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው-አምባሳደር ተሾመ ቶጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በሁለቱም ወገኖች በኩል በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው ሲሉ በቻና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ተናገሩ ፡፡
 
በአፍሪካ እና ቻይና ሥልጣኔዎች ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በቻይና እየተካሄደ ነው።
 
በመድረኩ የተሳተፉት አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፥ መልካም አጋርነት ዘላቂ የሚሆነው በሁለቱም ወገኖች በኩል በመከባበር ላይ የተመሠረት እኩልነት ሲኖር ነው ብለዋል።
 
አምባሳደሩ የአፍሪካ ቻይና የትብብር መድረክ ዋና መሠረቱ በመከባበር ላይ የተመሠረተ እኩልነት እንደሆነ መናገራቸውንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version