Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በመዲናዋ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ ከ195 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብሩ በከተማ ደረጃ፣ በክፍለ ከተማ እና በወረዳ ደረጃ ሲሆን÷ “አብሮነታችን፣ አንድነታችን፣ ያለንን ማካፈላችን ኢትዮጵያዊ መገለጫችን” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከናወነ መሆኑን ከአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version