Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

146 ዜጎች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ከየመን ወደ ኢትዮጵያ በተደረገ የአንድ ጊዜ በረራ 146 ዜጎችን ወደ አገራቸው መመለስ ተችሏል።

ከተመለሱት መካከል 126 ወንዶች 15 ሴቶችና 5 ህጻናት እንደሚገኙበት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡

Exit mobile version