Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቻን ማጣሪያ ውድድር ደቡብ ሱዳንን የገጠመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለምንም ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡

በታንዛኒያ ቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ብዙ የእግር ኳስ ታሪክ የሌላትን ደቡብ ሱዳን መፈተን አልቻልም፡፡

የዛሬውን ጨዋታ ተከትሎም የቻን ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ሐምሌ 24 ቀን 2014 ዓ.ም በታንዛንያ የሚከናወን ይሆናል።

Exit mobile version