Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከወራት እረፍት በኋላ ዛሬ ይጀመራል፡፡

ሊጉ ዛሬ ሲጀምር ክሪስታል ፓላስ ከአርሴናል ምሽት 4 ሰዓት ላይ በሼልስት ፓርክ ሰታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡

በመርሃ ግብሩ የመጀመሪያ ሳምንት በነገው እለት ስድስት ጨዋታዎችን የሚደረጉ ሲሆን ሊቨርፑል ከፉልሃም፣ቼልሲ ከኤቨርተን እንዲሁም ቶተንሃም ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡

Exit mobile version