Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡

ዩኒቨርሲቲው በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት ብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ኢትዮጵያን ብሎም አፍሪካን በስፖርቱ ዓለም ከማስጠራት ጀምራ ለኅብረሰተብ ፍቅርና አንድነት መጎልበት ለምትተጋው ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዓመቱን የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ አስታውቋል።

Exit mobile version