Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ሊቀመንበሩ በመልዕክታቸው፥ “አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የሰላም፣ የጤና ፣ የእርቅ እና ልማት እንዲሆን እመኛለው ሲሉ በትዊተር ገፃቸው አስፍረዋል፡፡

Exit mobile version