Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የጸረ-ሙስና ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዳማ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ሙስና ቀን በኦሮሚያ ክልል ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በአዳማ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡

በስነ-ስርዓቱ ላይ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ – ጉባኤ  ሰዓዳ አብዱረሀማንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ሃላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡

ቀኑ ሙስናን መታገል በተግባር በሚል መሪ ቃል ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

 

Exit mobile version