አብደራፊ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም አገኘች ዮሐንስ ደርበው 3 years ago አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አብደራፊ ከተማ ከሁለት ዓመት በኋላ የተቋረጠባትን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ዛሬ ምሽት ማግኘቷ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ከተማዋ ዳግም ተጠቃሚ የሆነችው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ ነው፡፡