Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

 በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 18 ኢትዮጵያውያን ወደ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት መረጃ እንዳመላከተው÷ ከተመላሾች መካከል 919 ወንዶች እና 99 ደግሞ ሴቶች ናቸው።

Exit mobile version