Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

ሶሮቃ ከተማ ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኘች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነበረው ግጭት በኤሌክትሪክ መሠረት ልማት ላይ በደረሰው ውድመት ምክንያት በሶሮቃ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም ተመልሷል፡፡

በሶሮቃና አካባቢው ለሁለት ዓመት ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ዳግም የተመለሰው የመካከለኛ የዝቅተኛ መስመር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን ተከትሎ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version