Site icon Welcome to Fana Media Corporation S.C

በአፋር ክልል የፀረ – ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አምስት አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሜቴ አቋቁመዋል፡፡

በዚህም መሰረት : –

1. ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ – ሰብሳቢ
2. አቶ ኢብራሂም ሁመድ – አባል
3. አቶ አብዱ ሳሊህ – አባል
4. አቶ አሊ ሳድቅ – አባል
5. አቶ አህመድ መሀመድ – አባል በማድረግ መቋቋሙን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version